ሳጥን (በር) ምረጥ
ውጤት: 0
አሁንም ከሁለቱ ምረጥ
የጨዋታ ሕግ: ከላይ ባሉት ሳጥኖች መሃል በአንዱ ውስጥ ቀይዋ ካርድ ትገኛለች። በተቀሩት ሁለት ሳጥኖች ውስጥ ጥቁሩ ካርድ ይገኛል። መጀመሪያ ተጫዋቹ አንዱን ሳጥን ይመርጣል። አጫዋቹ ለጨዋታው ድምቀት ሲል፣ ከተመረጠው ሳጥን ውስጥ ያለውን ካርድ ቀጥታ ከማሳየት ይልቅ.... ሌላ ቀይዋ ካርድ የሌለችበትን ጥቁሩን ካርድ የያዘ ሳጥን ይከፍታል።
ቀጥሎም አጫዋቹ እንደ አማራጭ 2 ምርጫዎች ለተጫዋቹ ያቀርባል: 1ኛ) ቀድመህ በመረጥከው ሳጥን መቀጠል አልያም 2ኛ) ሌላ ሳጥን መቀየር።
መልካም ጨዋታ!